የኪራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ተራዘመ‼

WASULIFEneutral2026-08-01 10:44:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኪራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ተራዘመ‼ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወን የነበረውን የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ ውል እድሳት በህዝብ ጥያቄ ምክንያት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ማራዘሙን አስታወቀ። ​ውሳኔው ነዋሪው ያለምንም መጨናነቅ አገልግሎቱን እንዲያገኝ የሚያስችል ሲሆን፣ ተገልጋዮች በወረዳ የውል ቦታዎች እና በአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫዎች መስተናገድ ይችላሉ። አስተዳደሩ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5 በመቶ እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]