ሰበር ዜና

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-01 11:19:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና በኢትዮ ሱዳን ድንበር መጠነ ሰፊ ውጊያ ተከፈተ፡፡ ውጊያ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ የተቀሰቀሰ ሲሆን፤ ከበረኸት እስከ ሸረሪና የከባድ መሳሪያ ድምጽ በስፋት እንደሚሰማ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]