አዲስ የተኩስ ልውውጥ መከሰቱ ተገለጸ‼

WASULIFEneutral2026-08-01 12:10:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ የተኩስ ልውውጥ መከሰቱ ተገለጸ‼ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ አዋሳኝ የድንበር ቀጠና «ሸረሪና» በተባለ ስፍራ በዛሬው ዕለት ማለዳ ከባድ የተኩስ ልውውጥ መከሰቱን አቪዬሽንና ወታደራዊ ጉዳዮችን የተመለከቱ ገጾች ዘግበው ተመልክተናል። በወጡት ያልተረጋገጡ መረጃዎች መሠረት፦ 📌 ዛሬ ጠዋት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በድንበር አካባቢ የተኩስ ልውውጥ የተካሄደ ሲሆን፣ በቦታው ከፍተኛ የወታደራዊ መሳሪያዎች ፍንዳታ እንደነበር ተገልጿል። 📌 በግጭቱ ወቅት ሞርታር፣ ዙ-23 እና ዲሽቃን ጨምሮ በርካታ የቡድንና የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያዎች ጥቅም ላይ መዋላቸው ተመልክቷል። 📌በጉዳዩ ላይ እስካሁን ከይፋዊ የመንግሥት አካላት የተሰጠ ማብራሪያ የለም። ቪዲዬ ከስፍራው ተቀርፆ የወጣ መሆኑ ተጠቁሟል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]