የአከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30  ተራዘመ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-01 12:17:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ተራዘመ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታውቆት የነበረውን የቤት ኪራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 አራዝሟል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11 ነጥብ 5 በመቶ እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል፡፡ @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]