#ቢሾፍቱ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-01 13:13:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ቢሾፍቱ‼️ አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ 12.5 ቢሊዮን ዶላር የቢሾፍቱ አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ደጅ እየጠናች ነው። አሜሪካ በቢሾፍቱ እየተገነባ ባለው አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንዲኖራቸው እየሰራች መሆኗን የአሜሪካ የንግድ መምሪያ ከፍተኛ ኃላፊ ማርክ ሚቼል ተናግረዋል። ሚቼል እንዳሉት፣ ዋሽንግተን በፕሮጀክቱ ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንዲረጋገጥ " በቅርበት እየሰራች " ሲሆን፣ ይህም በአፍሪካ የመሠረተ ልማትና የኢንቨስትመንት ተፅዕኖ ለማሳደግ አሜሪካ ከቻይናና ከሌሎች ኃያላን ሀገራት ጋር እያደረገችው ያለው ፉክክር አካል መሆኑን አመልክተዋል። እሳቸው ይህን ያሉት በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም ወቅት በቪዲዮ ሲሆን፣…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]