የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አከናውኖ ውጤቱን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና በ11 ምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት ሊያዛባ የሚችል ጉልህ የሆነ የምርጫ ሕግ ጥሠት መፈጸሙ በማስረጃ ስለተረጋገጠ ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሠኑም እንዲሁ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ቀደም ሲል በ11 ምርጫ ክልሎች የ7ኛው ዙር ምርጫ ላይ ያልተሣተፉ አዲስ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ https://nebe election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ…
Read the full story at addis_news ↗