አሁን ላይ ሸረሪና ምን አዲስ ነገር አለ?
አሁን ላይ ሸረሪና ምን አዲስ ነገር አለ? 📌መረጃው ሲጠቃለል በኢትዮጵያ በኩል በወልቃይት ጠገዴ ዞን (ቃብትያ ሁመራ ወረዳ) ስር በሚገፕው ሸረሪናና በረከት በተባሉ የድንበር ቀጠናዎች በዛሬው ዕለት ማለዳ ከባድ የተኩስ ልውውጥ መከሰቱ ከስፍራው ተገልጷል። የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት፣ ግጭቱ የተነሳው ከሱዳን ድንበር በኩል አካባቢውን በኃይል ለመቆጣጠር አልመው የገቡ የሕወሓት «አርሚ 70» ታጣቂዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ የከፈቱትን ትንኮሳ ተከትሎ ነው ተብሏል። 📌 የሕወሓት «አርሚ 70» ታጣቂዎች በሱዳን አቅጣጫ ሰርገው በመግባት በበረከትና ሸረሪና መስመር በቀላል መሳሪያዎች ትንኮሳ የጀመሩ ሲሆን፣ አላማቸውም ወልቃይት፣ ማይካድራ እና ሁመራን በመቆጣጠር ለቀጣይ የፖለቲካ ድርድር መደራደሪያ ማድረግ እንደነበር ተጠቅሷል። 📌 ትንኮሳውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…
Read the full story at wasulife ↗