አሳዛኝ ነው‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-01 16:06:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሳዛኝ ነው‼️ በሸረሪና አቅጣጫ የህወሓት አርሚ 70 በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት በሜካናይዝድ ጦር የአፀፋ ምላሽ እየሰጠ ይገኛል። አንድ የአርሚ 70 አባል 'ኑ ቁስለኛ እናንሳ' ሲል ይሰማል። ጦርነት ይብቃ🕊🕊🕊 @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]