"መስዋትነትን ከፍለው ያለፉ የምክር ቤት አባላት በጀግንነት ሀገር አስቀጥለዋል" አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-01 17:32:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

"መስዋትነትን ከፍለው ያለፉ የምክር ቤት አባላት በጀግንነት ሀገር አስቀጥለዋል" አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና፣ ዕውቅና የመስጠት እና ሎጎ የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክርቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና ሌሎችም የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ መክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ በሥራ ዘመኑ ውጤታማ ሥራ እንዲያከናውን የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና የክልሉ መንግሥት ሚና ከፍተኛ ነበር ብለዋል። በዚህም ለአማራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]