"ሁሌም የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም ይገባል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
"ሁሌም የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም ይገባል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና እና ዕውቅ የመስጠት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ምክር ቤቱ በርካታ የሕዝብ ፍላጎቶች የተወከሉበት እንደኾነ ገልጸዋል። ምክር ቤቱ በበርካታ ፈተናዎች ያለፈ መኾኑንም አንስተዋል። በሥራ ዘመኑም የሚጠበቅበትን ኀላፊነት በሚገባ የተወጣ ነው ብለዋል። የምክር ቤቱ መደበኛ የቁጥጥር እና የክትትል ሥራው ገንቢ እንደነበርም አንስተዋል። አስፈጻሚውን በመቆጣጠር፣ የአስፈጻሚ ተቋማት ዕቅድ እንዲሳካ ሰፊ ድጋፍ አድርጓል ነው ያሉት። በርካታ ሪፎርሞች እንዲሳኩ ሰፊ ድጋፍ ያደረገ እና ለቀጣይም ትምህርት የሚወሰድበት ነው ብለዋል። ለክልሉ…
Read the full story at amharamassmedia ↗