የጦርነት ውጤት አስከፊ ነው‼️
የጦርነት ውጤት አስከፊ ነው‼️ ዛሬ በሸረሪና የተፈፀመው እልቂት ዘግናኝ ነው። የህወሓት አርሚ 70 ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር ወደ ሁመራ ለመግባት ጥቃት የፈፀሙት ከታች የተዘረዘሩትን ሎጀስቲክ፣የሰው ሀይል እና መሳሪያ በመያዝ ነው። - ዙ-23 03 በፓትሮል የተጫነ - 107 ሮኬት 01 - ኮርኔት 02 - ሞርታር-120 01 - ሞርታር-82 01 - ሞርታር (ልዩ) 02 [በምርመራ ላይ ነው] - ድሽቃ 09 - የድሽቃ ሆ/እግር 01 - RPG 06 - ብሬን 54 - ስናይፐር 05 - ክላሽ 1347 - ሬድዮ 183 - ኦራል 02 - ፓትሮል 02 - ጄኔሬተር 02 ይህንን ጥቃት ተከትሎ በአካባቢው የሚገኘው መከላከያ ሰራዊት በወሰደው የአፀፋ ጥቃት:- - የተማረከ 01 ሻለቃ አዛዥ - የተማረከ 141 ታጣቂ እና የተለያየ የአመራር - የተገደለ እና የቆሰለ 1000+ መሆናቸውን የአዩዘሀበሻ ምንጮች…
Read the full story at addis_reporter ↗