"ወደ አራት ኪሎ እንመለሳለን" የሚለውን ቅዠት በአስቸኳይ ማቆም ይገበዋል❗❗
"ወደ አራት ኪሎ እንመለሳለን" የሚለውን ቅዠት በአስቸኳይ ማቆም ይገበዋል❗❗ "ግጭቱን ማንና መቼ እንደጀመረው ለማወቅ አስቀድሞ ተዘጋጅቶ የወጣውን የኋላቀሩ ቡድን መግለጫ ከመስማት ይልቅ፣ ገለልተኛ አካላት የሚያደርጉትን የሳተላይት ክትትልና የክትትሉን ውጤት መጠበቅ ተገቢ ነው"— ስምረት ፓርቲ❗ በቀድሞ የህወሓት አመራሮች የተመሰረተው ስምረት ፓርቲ፣ የትግራይ ሕዝብ የማይፈልገውና የማይመኘው አዲስ ወታደራዊ ግጭት መከሰቱን አስታወቀ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ፣ አሁን የተከፈተው ጦርነት በውጭ ኃይሎች ፍላጎትና እቅድ የሚመራ መሆኑን በመጥቀስ የሁኔታው ምስጢር አስቀድሞ የታወቀ በመሆኑ እንቅስቃሴው ሳይስፋፋ የሚከሽፍ እንደሆነና የዚህ አላስፈላጊ ግጭት ዋና ሰለባ እየሆነ ያለው የትግራይ ወጣት መሆኑ የሚያሳዝን ነው ብሏል። ፓርቲው አክሎም፣ ቡድኑ የፕሪቶሪያውን የሰላም ውል በመጣስና…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗