📌ትራምፕ በኢራን ላይ የታቀደውን ጥቃት መሰረዛቸውን አሳወቁ‼

WASULIFEneutral2026-08-02 07:24:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

📌ትራምፕ በኢራን ላይ የታቀደውን ጥቃት መሰረዛቸውን አሳወቁ‼ 📌አሜሪካ ዜጎቿ ከ12 የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በአስቸኳይ እንዲወጡ አዘዘች‼ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የኃይል እና የኢነርጂ ተቋማት ላይ ሊፈጽሙት ያቀዱትን ወታደራዊ ጥቃት መሰረዛቸውን አስታወቁ። ቀደም ሲል አሜሪካ ከእስራኤል ጋር በመቀናጀት በኢራን ላይ ከፍተኛ ጥቃት እንደምትፈጽም ሲዛቱ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን ጥቃቱን በማቆም ሰላማዊ ስምምነት ላይ ለመድረስ መወሰናቸውን ገልጸዋል። ትራምፕ ባወጡት መግለጫ፤ አሜሪካ ለይፋዊ ጥቃት ዝግጁ የነበረች ቢሆንም፣ ከኢራን እና ከመካከለኛው ምስራቅ አገራት በቀረበላቸው ጥያቄ መሠረት የታቀደውን ጥቃት ለመሰረዝ መስማማታቸውን አስታውቀዋል። በሌላ በኩል ግብፅ በድሮን መመታቷን ተከትሎ፣ አሜሪካ በቀጠናው ለዜጎቿ አስተማማኝ ደህንነት የለም በሚል ግብፅ፣…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]