አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማህበረሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማህበረሰቡ እንደተለመደው ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን ገልፀዋል ለመርሐ ግብሩ የሚሆኑ የቦታ ልየታ የጉድጓድ የችግኝ አቅርቦት እና ሌሎች አስፈላጊ 8230 The post አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማህበረሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗