ችግኝ ክረምት እና ኢትዮጵያውያን

WELCOMEneutral2026-08-02 08:02:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክረምት ከሰኔ ማግስት እስከ መስከረም ማብቂያ ድረስ ምድርን የሚያርስ የጎሰቆለው እና ግጦሽ ያገረጣው ጋራ እና ሸንተረር በአረንጓዴ ካባ የሚሸፍን እና ሕይወትን አዲስ መልክ የሚሰጥ የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታ ይታይበታል ይህ የዝናብ ወቅት አርሶ አደር ይቅር እና ወፍ የዘራው ሁሉ ሕይወት የሚዘራበት ወቅት ነው ከኢትዮጵያውያን ጥንታዊ የተፈጥሮ ጥበቃ 8230 The post ችግኝ ክረምት እና ኢትዮጵያውያን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]