ኋላቀሮቹ የህወሃት መሪዎች ገና “ድሮን መጣ አልመጣ” ላይ ነው ያሉት። ኢትዮጵያ ከድሮን አልፋለች። የኢትዮጵያ አሁናዊ አቅም እኔ ነኝ ያለ የጦር ተንታኝ ሊረዳው ከሚችለው በላይ ነው። አስፈላጊ ሲሆን ኢትዮጵያ በሙልአት ጡንቻዋን ታሳያለች። የዛሬውን እንደምክር ይውሰዱት። በቅርቡ የትግራይ ወጣት ህወሃት ከሚባል ድውይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተላቆ በሰላምና በፍቅር የሚኖርበት ግዜ ይመጣል። ጊዜው ሳይረፍድ ያረጁና ያፈጁት የህወሃት “ዶን ኪሆቴዎች” አሮጌ ሰይፋቸውን ወደአሮጌ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-02 08:11:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኋላቀሮቹ የህወሃት መሪዎች ገና “ድሮን መጣ አልመጣ” ላይ ነው ያሉት። ኢትዮጵያ ከድሮን አልፋለች። የኢትዮጵያ አሁናዊ አቅም እኔ ነኝ ያለ የጦር ተንታኝ ሊረዳው ከሚችለው በላይ ነው። አስፈላጊ ሲሆን ኢትዮጵያ በሙልአት ጡንቻዋን ታሳያለች። የዛሬውን እንደምክር ይውሰዱት። በቅርቡ የትግራይ ወጣት ህወሃት ከሚባል ድውይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተላቆ በሰላምና በፍቅር የሚኖርበት ግዜ ይመጣል። ጊዜው ሳይረፍድ ያረጁና ያፈጁት የህወሃት “ዶን ኪሆቴዎች” አሮጌ ሰይፋቸውን ወደአሮጌ ሰገባው መልሰው እጅ ይስጡ። ካልረፈደባቸው!

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]