አማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ‼

WASULIFEneutral2026-08-02 08:22:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ‼ በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። 📌173,699 ተማሪዎች ፈተና ወሰደዋል። 📌 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። 📌ተማሪዎችም ውጤታቸውን https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ ፤ በሚመጣው ቅጽ ላይ የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት ፤ ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ 📌በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ። 📌ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው https://amhara.ministry.et/#/complaint ላይ በመግባት ቅሬታቸው…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]