🌱 "ያለ ዛፍ ጥላ፣ ያለ ዕውቀት መላ የለም" ኢትዮጵያውያን
🌱 "ያለ ዛፍ ጥላ፣ ያለ ዕውቀት መላ የለም" ኢትዮጵያውያን ዛፍ ምድር የቆመችበት አንደኛው ባላ ነው። ለሰው ልጆች እና በጥቅሉ ለምድራችን ሕልውና ፍጹም አስፈላጊ የተፈጥሮ ገጸ በረከቶች እንደኾኑም ይታመናል። ለሰው ልጆች ዋነኛ የኦክስጅን እና የምግብ ምንጭ በመኾን ሕይወትን ያስቀጥላሉ። የብዙዎቹ ባሕላዊ እና ዘመናዊ መድኃኒቶች መሠረት እንደኾኑም ይነገራል። ለሰው ልጅ መሠረታዊ ፍላጎቶች መሟላት ዋነኛ ምንጭም ናቸው። ምግብ፣ ልብስ እና መኖሪያ ቤት ያለ እነሱ አይታሰቡም። ያለ ዕጽዋት ! በዚህ ጽሑፍ ዕጽዋት በዚህ ልክ ለምድራችን አስፈላጊ ከኾነ በሰው ልጅ ዘንድ ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቶታል የሚለውን መቃኘት ነው። ከችግኝ ተከላ እና ከዛፎች እንክብካቤ ጋር በተያያዘ በተለይ በአካባቢ ጥበቃ የትውልድ ቅብብሎሽ ዙሪያ በርካታ ታዋቂ ቀደምት አባባሎችን እናገኛለን። እነዚህ አባባሎችም…
Read the full story at amharamassmedia ↗