የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 927 ተማሪዎች አስመርቋል በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገረመው ሁሉቃ (ዶር) እንዳሉት ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር ውጤታማ የምርምር ስራዎችን እያበረከተ ይገኛል በኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት ዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት 8230 The post የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗