ከአቮካዶ ልማት እስከ ኤክስፖርት ገበያ የአረንጓዴ አሻራ ገጸበረከት።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-02 09:26:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአቮካዶ ልማት እስከ ኤክስፖርት ገበያ የአረንጓዴ አሻራ ገጸበረከት። አርሶ አደር ናቸው፤ የሥራ ሰው ያውም የሥራ ወዳዱ የሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ ቆጋ አካባቢ ነዋሪ አርሶ አደር ሻረው በላይ። አርሶ አደሩ አርሰው እና አንደፋርሰው የሚያድሩ ንቁ አርሶ አደርም ናቸው። አርሶ አደሩ ባለፉት 7 ዓመታት በነበረው የአረንጓዴ አሻራ ሥራ በንቃት መሳተፋቸውን ይናገራሉ። የተከሉት የአቮካዶ ችግኝም አሁን ላይ አዙሮ እየከፈላቸው መኾኑን ተናግረዋል። መሬት እና ችግኝ የሚንከባከባቸውን ይወዳሉ መልሰውም ይከፍላሉ የሚሉት አርሶ አደሩ አሁን ላይ በጥረታቸው ልክ የአረንጓዴው አሻራ ዘመቻ እየጠቀማቸው መኾኑን ነግረውናል። በአማራ ክልል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተሠራው የአረንጓዴ አሻራ ሥራ በተለይም የአቮካዶ ምርት የሚሰጡ ችግኞች በስፋት መተከላቸው ዛሬ ላይ የተተከለው ችግኝ መልሶ እየከፈለ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]