የአቡ ዳቢ የ10 ሚሊየን ችግኝ እቅድ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዋና ከተማ የሆነችው አቡ ዳቢ በበረሃማ አካባቢዎቿ 10 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ማቀዷን አስታወቀች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ይከናወናል የተባለው የአቡ ዳቢ የችግኝ ተከላ ፕሮጀክት በረሃማ ስፍራዎችን ወደ አረንጓዴነት ለመቀየር ያለመ መሆኑ ተመላክቷል የሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ለችግኝ ተከላ ተስማሚ የሆኑ ቦታዎችን ለመለየት የሚያገለግሉ 8230 The post የአቡ ዳቢ የ10 ሚሊየን ችግኝ እቅድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗