ለምክክር የመቀመጥ ጥበብ ከትናንት እስከ ዛሬ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያውያን ለምክክር መቀመጥ ከማህበረሰቡ ስነ-ልቦና ባህልና ረጅም ታሪክ ጋር ጥልቅ ቁርኝት አለው አንድ ኢትዮጵያዊ አባት ከቤተሰቡ ጋር ለመመካከር ጊዜ ቢያጣ እንኳን ከስራ ገብቶ እራት የሚበላባትን እና ቤተሰቡ በምድጃ ዙሪያ የሚሰበሰብባትን አልያም ለማዕድ አረፍ የሚሉበትን ሰዓት ጠብቆ መመካከር ተለምዷል ኢትዮጵያውያን ለዓመታት ያጋጠሟቸውን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ደህንነታዊ ፈተናዎች 8230 The post ለምክክር የመቀመጥ ጥበብ ከትናንት እስከ ዛሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗