የተፈጥሮ ሚዛኑ የተጠበቀ አረንጓዴ ከባቢን ለትውልድ የማውረስ ጥረታችን ሊጠናከር ይገባል አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ በንቃት በመሳተፍ የተፈጥሮ ሚዛኑ የተጠበቀ አረንጓዴ ከባቢን ለትውልድ ለማውረስ ጥረታችንን ማጠናከር ይጠበቅብናል አሉ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት በኅብረት ተስፋን በመትከል ታሪክ ማስመዝገብ አለብን ብለዋል አረንጓዴ ዐሻራ ለህልውና መሠረት 8230 The post የተፈጥሮ ሚዛኑ የተጠበቀ አረንጓዴ ከባቢን ለትውልድ የማውረስ ጥረታችን ሊጠናከር ይገባል 8211 አቶ ጥላሁን ከበደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗