በወሊሶ ከተማ በ470 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወሊሶ ከተማ በ470 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል ፕሮጀክቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልልና ከተማ አስተዳደሩ ጋር በመሆን በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ መገንባቱ ነው የተገለጸው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ ዘጠኝ አዳዲስ የከርሰ ምድር ውሃ ምንጮችንና 5 8230 The post በወሊሶ ከተማ በ470 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ተመረቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗