የቀድሞው የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የምንዛሬ ሪፎርም ድህነትን አባብሷል አሉ።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-02 11:48:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቀድሞው የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የምንዛሬ ሪፎርም ድህነትን አባብሷል አሉ። የቀድሞው የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት ዳቪድ ማልፓስ የኢትዮጵያ ብር መዳከም እና የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያዎች ድህነትን በከፍተኛ ሁኔታ ማባባሳቸውን በመግለጽ፤ በብር ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰዎች «ገቢያቸው እጅግ ቀንሷል» ሲሉ ተናግረዋል። በተቃራኒው ጥቂት ቡድኖች የውጭ ምንዛሬን እና የሀገር ውስጥ ብድርን በልዩ ሁኔታ ማግኘት በመቻላቸው ተጠቃሚ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ማልፓስ፤ ስታንሊ ፊሸር መታሰቢያ በተሰኘ መድረክ ላይ ባቀረቡት የፖሊሲ ጥናት ላይ ኢትዮጵያን በዋና ምሳሌነት የተጠቀሙ ሲሆን፥ ሀገሪቱ የእርሻ መሬት፣ የተፈጥሮ ሀብት፣ የውኃ፣ ተስማሚ የአየር ንብረት እና የሰው ኃይል አቅም ያላት በመሆኗ «ትልቅ የእድገት አቅም» ያላት ሀገር እንደሆነች ገልጸዋል። የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 200…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]