"ሀገርን የመውደድ አንዱ የተግባር ማሳያው በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሳተፍ ነው" ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
"ሀገርን የመውደድ አንዱ የተግባር ማሳያው በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሳተፍ ነው" ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ሕዝብ ነገ በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ላይ ሕዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከአካባቢ ጥበቃ እና የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ ለሀገራዊ መግባባት፣ ለአብሮነት እና ለማኅበራዊ መስተጋብር መጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኝ የተከላ ጥሪን ተከትሎ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም በሚካሄደው የችግኝ ተከላ…
Read the full story at amharamassmedia ↗