አቶ ኦርዲን በድሪ የክልሉ ሕዝብ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የክልሉ ሕዝብ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ባስተላለፉት መልዕክት አረንጓዴ ዐሻራ ከአካባቢ ጥበቃና የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ ለሀገራዊ መግባባት ለአብሮነትና ለማህበራዊ መስተጋብር መጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው 8230 The post አቶ ኦርዲን በድሪ የክልሉ ሕዝብ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗