ክስ ቀረበ‼
ክስ ቀረበ‼ ህወሓት የፌደራል መንግስትን በወታደራዊ ጥቃት ወነጀለ‼ ራሱ የትግራይ ክልል አስተዳደር ያደረገው ህውሃት ዛሬ ለዲፕሎማሲያዊ አካላት በላከው መግለጫ የፌደራል መንግስት በምዕራብ ትግራይ ሸረሪና አካባቢ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት በመክፈት ሁኔታውን ወደ ከፋ ደረጃ አሸጋግሮታል ሲል ከሷል። ዋና ዋና ነጥቦች:- 📌የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት (CoHA) ጥሷል ሲል ይከሳል። 📌ህዝቡ፣ የፀጥታ ኃይሎች እና የዲያስፖራው ማህበረሰብ "ህልውናችንን ለማስከበር በጋራ እንቆም" ሲል ጥሪ አቅርቧል። 📌ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሁኔታው ላይ የቅርብ ክትትል እንዲያደርግ እና ቀጠናዊ አደጋውን እንዲገነዘብ ጠይቋል። ህውሃት ትናንት ለድል መጨፈሪያነት የከፈተው ጥቃት ወደ ሀዘን ተቀይሮበት እንደታዬ ከሸረሪና የወጡት መረጃዎች አመልክተዋል። #WasuMohammed video 👇Like…
Read the full story at wasulife ↗