አረንጓዴ ዐሻራ የተፋሰስ ጥበቃን በማጠናከር የግድቦችን ደኅንነትና የውሃ ምንጮችን እያጎለበተ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የተፋሰስ ጥበቃን በማጠናከር የግድቦችን ደኅንነትና የውሃ ምንጮችን እያጎለበተ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) ሚኒስትሩ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ የተተከሉ ችግኞች በብዙ መንገዶች የኢትዮጵያውያንን ሕይወት እየቀየሩ ነው መርሐ ግብሩ የፈጠረው የኢኮኖሚ ዕድልም የአትክልትና ፍራፍሬ የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ ለወጪ ንግድ ዕድገት ጉልህ ሚና 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ የተፋሰስ ጥበቃን በማጠናከር የግድቦችን ደኅንነትና የውሃ ምንጮችን እያጎለበተ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗