ከ23 ሰዓታት በኋላ ተኩሱ ቆሟል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-02 14:34:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ23 ሰዓታት በኋላ ተኩሱ ቆሟል‼️ #በሱዳን ድንበር ሸረሪና በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም #በመከላከያ ሰራዊት እና #በህወሓት አርሚ 70 ኃይሎች መካከል የነበረው ወታደራዊ ግጭት መቆሙ ታውቋል። ያሉ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በትግራይ #ከሱዳን ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው ሸረሪና አካባቢ የተካሄደው ግጭት፣ በህወሓት ሥር ከሚንቀሳቀሰው «ክፍለ ጦር 70» (መቀመጫውን በሱዳን በኩል አድርጓል ከሚባለው) እና በተከዜ ጠባቂ ኃይሎች በተደገፉት የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት (መከላከያ) ክፍሎች መካከል የተደረገ ዉጊያ ነው። ውጊያው ከ23 ሰዓታት በኋላ የቆመ ቢሆንም በሁለቱም ወገኖች በኩል በአካባቢው የሠራዊት እንቅስቃሴ እና ስምሪት እየተካሄደ ይገኛል። 🕊🕊🕊🕊🕊🕊 (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]