ለጥፋት ኃይል ሊተላለፍ የነበረ የጦር መሳሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ተያዘ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-02 14:45:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለጥፋት ኃይል ሊተላለፍ የነበረ የጦር መሳሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ተያዘ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ በተደረገ የተቀናጀ ክትትልና ፍተሻ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ፣ የጥይት ካዝና እና የመከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብስ ከሶስት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማው ፖሊስ አስታውቋል። እንደ ፖሊስ ገለጻ ህገ-ወጥ እንቅስቃሴው በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለው ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማና በተደረገ አፋጣኝ ክትትል ነው። መነሻቸውን ከደቡብ ወሎ ዞን ሳይንት ወረዳ ያደረጉት ተጠርጣሪዎቹ መሳሪያውንና አልባሳቱን በቦርከና ክፍለ ከተማ የጎፍ ቀበሌ ልዩ ቦታው ‘እልክብየ’ በተባለው አካባቢ ምሽት 2:30 አካባቢ ሰሌዳ በሌለው ባጃጅ ሲያጓጉዙ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። በፍተሻው ወቅትም 9 ታጣፊ የክላሽንኮቭ መሳሪያዎች፣16 የክላሽ ካዝናዎች እና 03 የመከላከያ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]