በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ ሐምሌ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ውብሸት ዘነበ እንዳሉት በመርሐ ግብሩ በክልሉ 25 ሚሊየን የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ይተከላሉ በዚህ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ከ1 ነጥብ 3 8230 The post በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗