በሸረሪና ምክንያት ሱዳን ውጥረት ተፈጥሯል ተባለ‼
በሸረሪና ምክንያት ሱዳን ውጥረት ተፈጥሯል ተባለ‼ ለስድስት ዓመታት የሕወሃት ዋና ማዘዣ የነበረው የሸረሪና ወታደራዊ ካምፕ በመከላከያ እና በተከዜ ዘብ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። በአየርና በእግረኛ ሰራዊት በተካሄደው በዚህ ውጊያ በሕወሃት ላይ ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰ ሲሆን፣ የሕወሃት ተጨማሪ ኃይል የማስገባት ሙከራም አለመሳካቱ ታውቋል። የደረሰው ጉዳት እና የተያዙ ምርኮኞች፦ የሰው ኃይል፦ 📌 ከ195 በላይ ታጣቂዎች መገደ*ላቸውንና 📌ከ176 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን ይጠቁማሉ። 📌በተጨማሪም 121 ታጣቂዎች እና አንድ የኮሎኔል ማዕረግ ያለው የሻለቃ አዛዥ ተማርከው ወደ ባከር ማሰልጠኛ ተወስደዋል ተብሏል። 📌የጦር መሳሪያዎች፦ ከ450 በላይ ክላሽንኮቭን ጨምሮ፣ ብሬን፣ ዲሽቃዎች፣ RPG፣ ስናይፐር፣ ሞርተሮች፣ ሮኬቶች እና ከ8 በላይ…
Read the full story at wasulife ↗