ገንዘቤን ወስዳለች በሚል የወንድሙ ልጅ የገደለዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-02 16:25:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ገንዘቤን ወስዳለች በሚል የወንድሙ ልጅ የገደለዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ ደለሉ ተሾመና አስቺሌ ተሾመ ወንድማማቾች ሲሆኑ ነዋሪነታቸው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ዉስጥ ነዉ፡፡ወንድማማቾቹ ታላቅና ታናሽ ሲሆኑ ቤተሠቦቻቸውን ገና በወጣትነት እድሜያቸው ያጡ በመሆናቸው እርስ በእርስ ተረዳድተው አብረው ማድጋቸዉን የሰሜን ሸዋ ዞን አቃቢ ሕግ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ወንጀሎች ምርመራ አቃቢ ሕግ ዳንኤል ንጉሴ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡አስችሌ ተሾመ ቀደም ብሎ እንደ ታላቅነቱ ትዳር የመሠረተ ሲሆን ደለሉ ደግሞ ኑሮን ለማሸነፍ ወደተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር የተገኘውን ስራ በመስራት አንዳንዴ ወንድሙን እየጠየቀው አመታትን አስቆጥርዋል።አስችሌ ከትዳሩ ሴት ልጅ ያገኘ ሲሆን፣ ይሕች ልጅ በተወለደች በሶስት አመታት ውስጥ ወላጅ እናቷ ባልታሠበ መንገድ ጥላ በመጥፋቷ አባት ለብቻዋ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]