እስራኤልን ከኢራን ሚሳኤል መከላከሌን ላቆም እችላለሁ - አሜሪካ
እስራኤልን ከኢራን ሚሳኤል መከላከሌን ላቆም እችላለሁ - አሜሪካ የአሜሪካ ጦር ሃይል በእስራኤል እና አሜሪካ ጥበቃ መካከል ለመምረጥ ሊገደድ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ከአሜሪካ ጦር ሃይል ከፍተኛ አዛዦች ዘንድ የተሰማው ምስጢራዊ ማስጠንቀቂያ መላውን አለም አነጋግሯል። የአሜሪካ አውሮፓ እዝ አዛዥ ጄኔራል አሌክሰስ ግሪንኬቪች ለፔንታጎን በላኩት አስቸኳይ ደብዳቤ፣ በአካባቢው ያለው የጦር መርከቦች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አድርገዋል። ጄኔራሉ ባስተላለፉት የላቀ ማስጠንቀቂያ፣ በአስቸኳይ ተጨማሪ አጥፊ የጦር መርከብ ካልተመደበላቸው፣ እስራኤልን ከኢራን ሚሳኤሎች ከመከላከል ይልቅ የአሜሪካን ግዛት ደህንነት ለማስቀደም ሊገደዱ እንደሚችሉ አስታውቀዋል። ወራት በተሻገረው ተደጋጋሚ ውጊያ…
Read the full story at addis_news ↗