በአላማጣና አካባቢው ተሽከርካሪ ታገደ‼

WASULIFEneutral2026-08-02 20:00:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአላማጣና አካባቢው ተሽከርካሪ ታገደ‼ 📌በአላማጣ፣ ኮረምና ሞሆኒ ቀጠናዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ጀምሮ የሲቪል ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ በሕወሃት ጦር ሙሉ በሙሉ መታገዱ ተሰምቷል። 📌በአካባቢው ከባድ ውጊያ ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት ጨምሯል። 📌የሲቪል እንቅስቃሴ መታገዱን ተከትሎ የሕወሃት ታጣቂዎች ንብረቶቻቸውን ለአካባቢው ነዋሪዎች በአደራ እያስረከቡ ወይም በርካሽ በመሸጥ ወደ ግንባር እንዲገቡ መታዘዛቸው ከስፍራው ምንጮች ጠቁመዋል። 📌 ትናንት በሁመራ ሸሪሪና ህውሃት ከሱዳን ተነስቶ ጥቃት መሠንዘሩን ተከትሎ በራያም ሊደገም ይችላል በሚል ነው የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በተጠንቀቅ ላይ የሚገኙት ተብሏል።

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]