የኤርትራ ሰራዊት አቀባበል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-02 20:06:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ሰራዊት አቀባበል‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 26 በትግራይ ክልል በጉሎምከዳ ወረዳ ዝባን ሁጻ በተባለ ስፍራ የኤርትራ ሰራዊት እና ወታደራዊ መሪዎች በህወሓት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአካባቢው በጋራ ወታደራዊ ቅስቀሳ አካሂደዋል፣የኤርትራ ሰራዊት በይፋ ሲጨፍሩ ታይተዋል። ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአሁኑ ወቅት በስፍራው የድሮን የስለላ እንቅስቃሴዎችም እየተካሄዱ ይገኛሉ። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]