የኤርትራ ሰራዊት አቀባበል‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-02 21:30:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ሰራዊት አቀባበል‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 26 በትግራይ ክልል በጉሎምከዳ ወረዳ ዝባን ሁጻ በተባለ ስፍራ የኤርትራ ሰራዊት እና ወታደራዊ መሪዎች በህወሓት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአካባቢው በጋራ ወታደራዊ ቅስቀሳ አካሂደዋል፣የኤርትራ ሰራዊት በይፋ ሲጨፍሩ ታይተዋል። ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ በአሁኑ ወቅት በስፍራው የድሮን የስለላ እንቅስቃሴዎችም እየተካሄዱ ይገኛሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]