ትርፍ አንጀት ምንድን ነው?

ADDIS_NEWSneutral2026-08-03 06:43:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትርፍ አንጀት ምንድን ነው? በተለምዶ ትርፍ አንጀት እየተባለ የሚጠራው ችግር የሚከሰተው አፔንዲክስ (ትርፍ አንጀት) ሚባለው ትንሽ የአንጀት አካል ሲያብጥ ወይም ሲቆጣ ነው። ይህ ችግር በፍጥነት ካልታከሙ ሊፈነዳ እና አደገኛ ኢንፌክሽን ሊያስከትል ይችላል። የትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና ምንድን ነው? የትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና ትርፍ አንጀት ለማስወገድ የሚደረግ ቀዶ ጥገና ሲሆን ለትርፍ አንጀት ችግር በጣም የተለመደው ሕክምና ነው። ቀዶ ሕክምናው በክፍት (open) መንገድ ወይም በላፓሮስኮፒ ሊሰራ ይችላል። 🚨 የትርፍ አንጀት አደገኛ ምልክቶች፡ 👉 ከታች በቀኝ በኩል ባለው የሆድ ክፍል ላይ ድንገተኛ እና ከባድ ህመም ፣ 🔹ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ፣ 🔹ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት፣ 🔹 የምግብ ፍላጎት ማጣት እና 🔹 በእንቅስቃሴ የሚባባስ ህመም ሲኖር በፍጥነት ወደ ህክምና መሄድ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]