በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው። "ተስፋን እንትከል" የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በከተማ እና መሠረተልማት ሚኒስቴር መሪነት እየተከናወነ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ ሚኒስቴር ዴኤታዎች እና ሠራተኞች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ ይገኛሉ። #AMECO #greenlegacy #Ethiopia #አዲስ_አበባ #ሐምሌ_27_2018_ዓ_ም ዘጋቢ:- በአየለ መስፍን የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗