አረንጓዴ ዐሻራ የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት እሳቤ የሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ርዕሰ መስተዳድሩ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ኢላላ ቀበሌ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚህ ወቅት 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው 8211 አቶ ሽመልስ አብዲሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗