አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ ሆኗል ከንቲባ አዳነች አቤቤ

WELCOMEneutral2026-08-03 07:25:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ ሆኗል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዋ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በመርሐ ግብሩ ባለፉት 7 ዓመታት ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸው በመደመር መንግሥትና በሕብረተሰቡ መካከል የተጠናከረ ትብብር የተመዘገበት ታሪካዊ ስኬት ነው ብለዋል 8230 The post አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ ሆኗል 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]