" በውላችን መሰረት ክፍያው አልተከፈለንም። ... ከፍተኛ የኢኮኖሚና የሥነ ልቦና ጫና ውስጥ ወድቀናል " - ባለሙያዎች

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-03 07:32:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በውላችን መሰረት ክፍያው አልተከፈለንም። ... ከፍተኛ የኢኮኖሚና የሥነ ልቦና ጫና ውስጥ ወድቀናል " - ባለሙያዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ኦፌሴላዊ የመስክ አሠልጣኞች፣ የማስተባበሪያ ኃላፊዎችና የቆጠራ አስተባባሪዎች ቦርዱ በገባው ውል መሠረት የአገልግሎት ክፍያ እንዳልተከፈላቸው እየገለጹ ነው። ባለሙያዎቹ፣ የተጣለባቸውን ሙያዊና የዜግነት ኃላፊነት መወጣታቸውን፣ ነገር ግን ከምርጫ ቦርድ ጋር በገቡት ውል መሠረት ሊከፈላቸው የሚገባ የአገልግሎትና የጉዞ አበል ክፍያ እንዳልተከፈላቸው አሳውቀዋል። በውሉ መሠረት የተሰጧቸውን ሥራዎች ሙሉ በሙሉ በሰዓቱ ማጠናቀቃቸውን ግን ክፍያቸው በሰዓቱ እንዳልተከፈላቸው ከቦርዱ ኃላፊዎች ጋር ተደጋጋሚ ባደረጓቸው ውይይቶችና በጽሑፍ ማሳሰቢያ ጭምር ቢያቀርቡም ምላሽ ሆነ መፍትሔ እንዳላገኙ አስረድተዋል፡፡ በዋናነት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]