ያለፉት ዓመታት የምናልመው ሁሉ እውን የሆኑባቸው ዓመታት ናቸው ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር የምናልመው ሁሉ እውን የሆኑባቸው ዓመታት ናቸው አሉ ፕሬዚዳንቱ በዛሬው ዕለት እየተካሄደ በሚገኘው የአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዐሻራቸውን አኑረዋል በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) አነሳሽነት የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ 8230 The post ያለፉት ዓመታት የምናልመው ሁሉ እውን የሆኑባቸው ዓመታት ናቸው 8211 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗