በአረንጓዴ ዐሻራ አረንጓዴና ዘላቂ ነገን የመገንባት የጋራ እሳቤ ይበልጥ እየተጠናከረ ቀጥሏል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-03 07:56:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በስምንት ዓመታት ቀጣይነት ባለው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን አንስተዋል አረንጓዴ ዐሻራ በሕዝባዊ ቁርጠኝነትና ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን አረንጓዴና ዘላቂነት ያለው ነገን 8230 The post በአረንጓዴ ዐሻራ አረንጓዴና ዘላቂ ነገን የመገንባት የጋራ እሳቤ ይበልጥ እየተጠናከረ ቀጥሏል 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]