"የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ወጋኝ"ህውሃት

WASULIFEneutral2026-08-03 08:00:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ወጋኝ"ህውሃት ከሸረሪናው ውጊያ በኋላ ህውሃት ለ3ኛ ጊዜ ዛሬም መግለጫ አውጥቷል። ህውሃት በዛሬ መግለጫው የሱዳነ ፈጥኖ ደራሽ ወግቶኛል ብሏል።በፌዴራል እና በታጣቂ ኃይሎች በኩል በምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ የተከፈተው ድንገተኛ ጥቃት በሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ መመከቱንና የጠላት እቅድ ሳይሳካ መቅረቱንም ገልጿል። ​ በተካሄደው ግጭት የቆሰሉ "የጠላት ታጣቂዎች" በዓየርና በየብስ ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁሟል::ለቀጣይ ውጊያ ረሱን ማዘጋጀቱንም ገልጿል። በወልቃይት ሁመራ እና ሸረሪ አካባቢዎች አዲስ ወታደራዊ ግጭት ማጋጠሙ ካጋጠመ ወዲህ ነው ህውሃት በተከታታይ ቀን መግለጫ እያወጣ ያለው።ቅዳሜ ዕለት የተነሳው አርሚ 70 የህውሃት ታጣቂዎች በቦታው በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ትንኮሳ የፈጸሙ ሲሆን፣ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]