በሀረሪ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር እየተካሄደ ነው።
በሀረሪ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር እየተካሄደ ነው። በሀረሪ ክልል በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብሩ ላይም ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አርሶ አደሮች፣ የመንግሥትና የግል ተቋማት ሠራተኞች፣ የፀጥታ አካላትና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። #AMECO #greenlegacy #Ethiopia
Read the full story at amharamassmedia ↗