"የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል" አቶ አደም ፋራህ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-03 08:07:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል" አቶ አደም ፋራህ በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ "በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል" ብለዋል። የኢትዮጵያን ገጽታ በመገንባት ተጽዕኖ ፈጣሪነትን ለማሳደግ እንዳስቻለም ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በንግግር ሳይኾን በተግባር የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ እንዲያገኝ በማድረግ ለዓለም እያስመሰከረች መኾኑንም አንስተዋል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ለሀገራችን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]