አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ ሀገራዊ ዓላማ ያስተሳሰረ የጋራ ንቅናቄ ነው አፈ ጉባዔ አገኘሁ

WELCOMEneutral2026-08-03 09:44:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያን ሕዝቦች ለአንድ ሀገራዊ ዓላማ በጋራ የሚያቆምና የሚያስተሳስር ሀገራዊ ንቅናቄ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አፈ ጉባዔ አገኘሁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በተካሄደው የአንድ ጀንበር የ800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል አፈ ጉባዔው በዚህ ወቅት 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያውያንን ለአንድ ሀገራዊ ዓላማ ያስተሳሰረ የጋራ ንቅናቄ ነው 8211 አፈ ጉባዔ አገኘሁ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]