ህውሃት የጦር መሪ ቀየረ‼

WASULIFEneutral2026-08-03 09:51:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህውሃት የጦር መሪ ቀየረ‼ አሁነ ላይ ህውሃት ወታደራዊና ፖለቲካዊ መዋቅር ለውጥ ማድረጉ ተሰምቷል። 📌 የቀድሞው የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ፈሰሃ ኪዳኑ (ማንጁስ) የክልሉ ታጣቂ ኃይል ዋና አዛዥ ሆነው መሾማቸው ተሰምቷል። 📌 በተጨማሪም በምርጫ ቦርድ እውቅና የሌለው የክልሉ ምክር ቤት ተወልደ ብርሃን ተስፋዓለምን የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል። 📌የጄኔራል ፈሰሃ ከዚህ ቀደም የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩ ቢሆንም፣ ከፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ጋር በነበረ አለመግባባት የካቲት 2017 ዓ.ም ከኃላፊነታቸው ተነስተው ነበር። ከዚህ ባለፈ በትግራይ የተከሰተውን የእርዳታ እህል ስርቆት የመረመረው ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበሩ ሲሆን፣ በመከላከያ ውሳኔ የባንክ ሂሳባቸውና ንብረታቸው ከታገደባቸው መሪዎች አንዱ ናቸው። #WasuMohammed video 👇Like +…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]